የ ኔ ነው በቃአልሰጥም ዛሬን!የ ኔ ነው አልሰጥም ዛሬን!

የበሬውን እና የእንቁራሪቷን  ፉክክር በሚያስታውሰን መልኩ  “ሰውየው” ያለአቅሙ ትልቋን ሀገር ለብቻዬ እመራለው ብሎ ዋትቶ፣ዋትቶ ሞተ፡፡ “እነሱ” የሚመሩት ስርአት  ተፈጥሮአዊውን ሞቱን መሞቱን እየሞተ ስለመሆነ መቀበል አቅቶአቸው ህዝብ ላይ ጦርነት አውጀው ህዝብ በጠብ መንጃ ወደመጨረስ ገብተዋል፡፡ ትልቁ ጥያቄ አሁን ላይ እኛስ ምን እናድርግ  የሚለው ነው፡፡ የሀገራችን ሁነት በተለየ ሁኔታ ለየት የሚያደርገው ሀገሩን በሚጠላ ስርአት ከሁለት አስርት አመታት በላይ መመራታችን ብቻ ሳይሆን ልዩነትን ማእከል ያደረገ ስርአት ከሁለት አስርት አመታት በላይ እንኳ ማእከላዊ ስልጣኑን ይዞ እንደ ህዝብ እና እንደ ሀገር ሊያፈርሰን አለመቻሉ ነው፡፡

ስርአቱ አይን ያወጣ ፈጣጣ እና ይሉኝታ ቢስ  ስርአት ለመሆኑ ምክንያነቱ እንደ እኔ እምነት ስልጣኑ የሀብት፣የሀይልእና የተድላ ምንጭ ስለሆነለት ነው፡፡ ለዚህም እኮ ነው ዛሬ ላይ የአማራ ህዝብ እምቢተኝነት ሲጠነክርበት ትላንት የአጋንንት ተቋውሞ ብሎ የፈረጀውን የጀግናውን የኦሮሞ ህዝብ ተቋውሞ ተገቢ ነው ለማለት የሚከጅለው፡፡ ይህ ስርአት ይህንን አይነት ድፍረት ያመጣው የፍትህ፣የምርጫ፣ የኢኮኖሚ፣የትምህርት እና የማህበራዊ ተቋማትን ለአሻንጉሊቱ የጉጅሌ ስርአት በሚመች መልኩ አስገብሪያለው ከሚል እብሪት ነው፡፡ ስለዚህ እንደ ህዝብ የሚጠበቅን የነዚህን ተቋማት ህግአዊ ስልጣን እና ሀላፊነት አለመቀበል እና አሻፈረኝ ማለት ነው፡፡

በየትኛውም የህወሀት – ኢህአዴግ የፍትህ፣የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ ተቋም አልዳኝም ምክንያቱም ስርአቱ የኔ ውክልና የለውምና!

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: